አዳዲስ ደንበኞችን ለማግኘት ይረዳል፣ የግብይት ወጪን ይቀንሳል፣ ባህላዊ የግዢና ሽያጭ ዘዴዎችን ዲጂታይዝ በማድረግ ለገዥም ሆነ ለሻጭ ምቹ ያደርጋል፣ በገበያ ውስጥ ያለን የመረጃ ክፍተት ይሞላል፣ ጊዜ እና ጉልበትን ይቆጥባል፣ ድካምን ይቀንሳል ፣ የገበያ ስርዓቱን ቀላል እና ቀልጣፋ ያደርጋል፣ የምርት ጥራቱን ያሳድጋል፣ የአገር ውስጥ ምርቶችን ጥራት በመጨመር ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት እና በገዢና በሻጭ መካከል አስተማማኝ ግብይት እንዲፈጠር ያደርጋል።